ከዝማኔ በኋላ በራስ-ዳግም አስጀምር

የGoogle Chrome OS ዝማኔ ከተተገበረ በኋላ ራስ-ሰር ዳግም መጀመር መርሐግብር ያስይዙ።

ይህ መመሪያ ወድ እውነት ሲዋቀር አንድ የGoogle Chrome OS ዝማኔ ሲተገበርና የዝማኔ ሂደቱን ለማጠናቀቅ አንድ ዳግም ማስጀመር የሚያስፈልግ ከሆነ አንድ ራስ-ሰር ዳግም መጀመር ይታቀዳል። ዳግም ማስጀመሩ ወዲያውኑ ነው የጊዜ መርሐግብር የሚያዝለት፣ ነገር ግን ተጠቃሚው አሁን መሣሪያውን እየተጠቀመበት ከሆነ እስከ 24 ሰዓቶች ድረስ ሊዘገይ ይችላል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ሲዋቀር አንድ የGoogle Chrome OS ዝማኔ ከተተገበረ በኋላ ምንም ራስ-ሰር ዳግም መጀመር መርሐግብ አይያዝም። የዝማኔ ሂደቱ የሚጠናቀቀው ተጠቃሚው መሣሪያውን ዳግም በሚያስጀምርበት ቀጣዩ ጊዜ ነው።

ይህ መመሪያ ከአዋቀሩት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

ማሳሰቢያ፦ በአሁኑ ጊዜ ራስ-ሰር ዳግም መጀመሮች የሚነቁት የመግቢያ ገጹ በሚታይበት ወይም የሱቅ መተግበሪያ ክፍለ-ጊዘ በሂደት ላይ ሲሆኑ ብቻ ነው። ይሄ ወደፊት የሚቀየርና መመሪያው ሁልጊዜ የሚተገበር ነው፣ የማንኛውም አይነት ክፍለ-ጊዜ በሂደት ላይ ሆነም አልሆነ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameRebootAfterUpdate
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)