የመሣሪያ ልጣፍ ምስል

ማንም ተጠቃሚ ገና ወደ መሣሪያው ካልገባ በመግቢያ ገጹ ላይ የሚታየውን የመሣሪያ ደረጃ ልጣፍ ምስል ያዋቅሩ። መመሪያው የሚዋቀረው የChrome OS መሣሪያው የልጣፍ ምስሉን ሊያወርድበት የሚችልበት ዩአርኤል እና የውርዱን ሙሉነት የሚያረጋግጥ ስነ መሰውራዊ ሃሽ በመግለጽ ነው። ምስሉ በJPEG ቅርጸት፣ ከ16 ሜባ የማይበልጥ መሆን አለበት። ዩአርኤሉ ያለምንም ማረጋገጥ ተደራሽ መሆን አለበት። የልጣፍ ምስሉ ወርዶ ተሸጉጧል። ዩአርኤሉ ወይም ሃሹ በተቀየረ ጊዜ ዳግም ይወርዳል።

መመሪያው ዩአርኤሉን እና ሃሹን በJSON ቅርጸት በሚገለጽ ሕብረቁምፊ ነው መገለጽ ያለበት፣ ለምሳሌ፦
{
"url": "https://example.com/device_wallpaper.jpg",
"hash": "examplewallpaperhash"
}

ምንም ተጠቃሚ ገና ወደ መሣሪያ በመለያ ካልገባ የመሣሪያ ልጣፍ መመሪያ ከተዋቀረ የChrome OS መሣሪያው የልጣፍ ምስሉን አውርዶ በመግቢያ ገጹ ላይ ይጠቀምበታል። አንዴ ተጠቃሚው ከገባ በኋላ የተጠቃሚው ልጣፍ መመሪያ ይተገበራል።

የመሣሪያ ልጣፍ መመሪያው እንዳልተዋቀረ ከተተወና የተጠቃሚው ልጣፍ መመሪያ ከተዋቀረ ምን እንደሚታይ የሚወስነው የተጠቃሚው የልጣፍ መመሪያ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የመሣሪያ ልጣፍ ምስል

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceWallpaperImage
Value TypeREG_MULTI_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)