ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ ውጫዊ ማከማቻ በፋይል አሳሹ ውስጥ አይገኝም።
ይህ መመሪያ በሁሉም የማከማቻ ማህደረ መረጃ አይነቶች ላይ ተፅዕኖ አለው። ለምሳሌ፦ የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስክ፣ ውጫዊ ደረቅ አንጻፊዎች፣ ኤስዲ እና ሌሎች የማህደረ ትውስታ ካርዶች፣ የጨረር ማከማቻ፣ ወዘተ። የውስጣዊ ማከማቻ ላይ ተፅዕኖ የለውም፣ ስለዚህ በውርድ አቃፊ ፋይሎች ላይ የተቀመጡ ፋይሎች አሁንም ሊደረስባቸው ይችላል። እንዲሁም Google Drive በእዚህ መመሪያ አይነካም።
ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች ሁሉንም አይነት የሚደገፉ የውጫዊ ማከማቻ በመሣሪያቸው ላይ ሊጠቀሙ ይችላሉ።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | ExternalStorageDisabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |