የከፍተኛ ንፅፅር ሁነታን ያንቁ

የባለከፍተኛ ንፅፅር ሁነታ ተደራሽነት ባህሪን ያንቁ።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ ባለከፍተኛ ንፅፅር ሁነታ ሁልጊዜ ይነቃል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ባለከፍተኛ የንፅፅር ሁነታ ሁልጊዜ ይሰናከላል።

ይህን መመሪያ ካዋቀሩት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ባለከፍተኛ ንፅፅር ሁነታ መጀመሪያ ላይ ይሰናከላል ነገር ግን በማንኛውም ጊዜ በተጠቃሚ ሊነቃ ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameHighContrastEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)