የተፈቀዱ የመተግበሪያ/ቅጥያ አይነቶችን ያዋቅሩ

የትኛዎቹ የመተግበሪያ/ቅጥያ ዓይነቶች ለመጫን የተፈቀደላቸው እንደሆነ ይቆጣጠራል፣ እንዲሁም የማሄጃ መዳረሻን ይገድባል።

ይህ ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ ሊጫኑ የሚችሉ የቅጥያ/መተግበሪያዎች ዓይነቶች በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ ያስገባቸዋል። እሴቱ የሕብረቁምፊዎች ዝርዝር ነው፣ እያንዳንዱ ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ መሆን አለበት፦ «ቅጥያ»፣ «ገጽታ»፣ «የተጠቃሚ_ስክሪፕት»፣ «የተስተናገደ_መተግበሪያ»፣ «የቆየ_የተጠቀለለ_መተግበሪያ»፣ «የመሣሪያ_ሥርዓት_መተግበሪያ»። በእነዚህ ዓይነቶች ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የGoogle Chrome ቅጥያዎች ሰነዳውን ይመልከቱ።

ይህ መመሪያ እንዲሁም በቅጥያዎች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳርፍና መተግበሪያዎች በExtensionInstallForcelist በኩል በግዳጅ እንዲጫኑ እንደሚያደርግ ልብ ይበሉ።

ይህ ቅንብር ከተዋቀረ ዓይነታቸው በዝርዝሩ ላይ የሌሉ ቅጥያዎች/መተግበሪያዎች አይጫኑም።

ይህ ቅንብር እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተቀባይነት ባላቸው የቅጥያ/መተግበሪያ ዓይነቶች ላይ ምንም ገደቦች አይፈጸሙም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

እንዲጫኑ የሚፈቀደላቸው የቅጥያዎች/መተግበሪያዎች አይነቶች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\ExtensionAllowedTypes
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)