የተጠቃሚ መመሪያ እድሳት ፍጥነት

የመሣሪያው አስተዳደር አገልግሎት ለተጠቃሚ መመሪያ መረጃ የተጠየቀበትን ክፍለ-ጊዜ በሚሊሰክንዶች ያስቀምጣል።

ይህን መመሪያ ማዋቀር ነባሪውን የ3 ሰዓቶች እሴት ይሽራል። ለዚህ መመሪያ የሚሆኑ የሚሠሩ እሴቶች ከ1800000 (30 ደቂቃዎች) እስከ 86400000 (1 ቀን) ባለው ክልል ውስጥ ናቸው። በዚህ ክልል ውስጥ ያልሆኑ ማንኛቸውም እሴቶች ወደ የሚመለከተው ድንበር እንዲጠጋጉ ይደረጋሉ። የመሣሪያ ስርዓቱ የመመሪያ ማሳወቂያዎችን የሚደግፍ ከሆነ፣ የማደሻ መዘግየት ጊዜው ወደ 24 ሰዓታት ይዋቀራል፤ ይህም የሆነበት ምክንያት የመመሪያ ማሳወቂያዎች መመሪያ በተለወጠ ቁጥር በራስ-ሰር ማደስን እንደሚያስገድዱ ስለሚጠበቅ ነው።

ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው Google Chrome ነባሪውን የ3 ሰዓቶች እሴት እንዲጠቀም ያደርገዋል።

የመሣሪያ ስርዓቱ የመመሪያ ማሳወቂያዎችን የሚደግፍ ከሆነ የማደሻ መዘግየት ጊዜው (ሁሉንም ነባሪዎች እና የዚህን መመሪያ እሴት ችላ ተብለው) ወደ 24 ሰዓታት እንደሚዋቀር ልብ ይበሉ፤ ይህም የሆነበት ምክንያት የመመሪያ ማሳወቂያዎች መመሪያ በተለወጠ ቁጥር በራስ-ሰር ማደስን እንደሚያስገድድ ስለሚጠበቅ ነው፣ በዚህም ተደጋጋሚ ማደሶች አላስፈላጊ ይሆናሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተጠቃሚ መመሪያ እድሳት ፍጥነት:

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NamePolicyRefreshRate
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value1800000
Max Value86400000

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)