ብቅ-ባዮች በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ያግዱ

ብቅ-ባዮችን እንዲከፍቱ ያልተፈቀደላቸው ጣቢያዎችን የሚዘረዝሩ የዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለቶችን እንዲያዘጋጁ ያስችልዎታል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ፣ ከተዋቀረ «DefaultPopupsSetting»፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅር ሁለንተናዊው ነባሪ እሴት ለሁሉም ጣቢያዎች ስራ ላይ ይውላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
ብቅ-ባዮች በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ያግዱ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\PopupsBlockedForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)