ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዶ

የነባሪው ፍለጋ አቅራቢ ተወዳጅ የአዶ ዩ አር ኤልን ይገልጻል።

ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። ካልተዋቀረ ለፍለጋ አቅራቢው ምንም አዶ አይኖርም።

ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዶ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\Recommended
Value NameDefaultSearchProviderIconURL
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)