የመሣሪያ መግቢያ ገጽ የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦች

የትኛዎቹ የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦች በGoogle Chrome OS መግቢያ ገጹ ላይ እንደሚፈቀዱ ያዋቅራል።

ይህ መመሪያ ወደ የግቤት ስልት ለዪዎች ዝርዝር ከተዋቀረ የተሰጡት የግቤት ስልቶች በመግቢያ ገጹ ላይ የሚገኙ ይሆናሉ። የመጀመሪያው የተሰጠው የግቤት ስልት ቅድሚያ ይመረጣል። አንድ የተጠቃሚ ፖድ በመግቢያ ገጹ ላይ አተኩሮ ሳለ መጨረሻ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው የተጠቃሚው ግቤት ስልት በዚህ መመሪያ ከተሰጡት የግቤት ስልቶች በተጨማሪ የሚገኝ ይሆናል። ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ በመግቢያ ገጹ ላይ ያሉ የግቤት ስልቶች የመግቢያ ገጹ ከሚታይበት ቋንቋ የሚመነጭ ይሆናል። የሚሠሩ ያልሆኑ የግቤት ስልት ለዪዎች የሆኑ እሴቶች ችላ ይባላሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የመሣሪያ መግቢያ ገጽ የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦች

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\DeviceLoginScreenInputMethods
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)