የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶችን ያንቁ

በGoogle Chrome ኦምኒቦክሱ ውስጥ የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶችን የሚያነቃ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

ይህን ቅንብር ካነቁ የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶች ስራ ላይ ይውላሉ።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉ የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶች በጭራሽ ስራ ላይ አይውሉም።

ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ይሄ ይነቃል ግን ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\Recommended
Value NameSearchSuggestEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)