የተደገፉ የማረጋገጫ መርሐግብሮች

የትኛዎቹ የኤችቲቲፒ ማረጋገጫ መርሐግብሮች በGoogle Chrome የሚደገፉ መሆናቸውን ይገልጻል።

ሊሆኑ የሚችሉ እሴቶች «basic»፣ «digest»፣ «ntlm» እና «negotiate» ናቸው። በርካታ እሴቶችን በኮማ ያለያዩ።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ አራቱም መርሐግብሮች ስራ ላይ ይውላሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
የተደገፉ የማረጋገጫ መርሐግብሮች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameAuthSchemes
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)