JavaScript በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ይፍቀዱ

ጃቫስክሪፕትን እንዲያሄዱ የተፈቀደላቸው ጣቢያዎችን የሚገልጹ የዩ አር ኤልዎች ቅጦችን እንዲዘረዝሩ ያስችልዎታል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ለሁሉም ጣቢያዎች ተዋቅሮ ከሆነ ከ«DefaultJavaScriptSetting» መመሪያ፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅር የመጣ ሁለንተናዊው የነባሪ እሴት ስራ ላይ ይውላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
JavaScript በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ይፍቀዱ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\JavaScriptAllowedForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)