በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ

መሣሪያው በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ የሚመጠንበትን መቶኛ ይገልጻል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ መሣሪያው በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ የሚመጠንበትን መቶኛ ይገልጻል። የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ ሲመጠን የማያ ገጽ መጥፋት እና የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየቶች መጀመሪያ ላይ ከተዋቀረው የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት ርቀት ለመጠበቅ ይስተካከላሉ።

ይህ መመሪያ ከአልተዋቀረ ነባሪ የመመጠን መለኪያው ስራ ላይ ይውላል።

የመመጠን መለኪያው 100% ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት። በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱን ከመደበኛው የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት ያጠረ የሚያደርጉ ዋጋዎች አይፈቀዱም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ:

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NamePresentationScreenDimDelayScale
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value0
Max Value2000000000

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)