መሣሪያው ስራ ሲፈታ ወይም ሲቋረጥ ቁልፍን አንቃ

የGoogle Chrome OS መሣሪይዎች ሥራ ሲፈቱ ወይም ሲታገዱ ቁልፍን ያንቁ።

ይህን ቅንብር ካነቁት ተጠቃሚዎች መሣሪያውን ከእንቅልፉ እንዲነቃ የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት ተጠቃሚዎች መሣሪያውን ከእንቅልፉ እንዲነቃ የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ አይጠየቁም።

ይህን ቅንብር ካነቁት ወይም ካሰናከሉት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

መምሪያው እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው መሣሪያውን ለመክፈት የይለፍ ቃል ይፈልግ እንደሆነ ይጠየቃል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameChromeOsLockOnIdleSuspend
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)