የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየቶች

በAC ኃይል ወይም ባትሪ ላይ ሆኖ የተጠቃሚ ግቤት ከሌለ ማያ ገጹ የሚቆለፍበት የጊዜ ርዝመት ይገልጻል።

የጊዜው ርዝመት ከዜሮ በላይ ወደሆነ እሴት ሲቀናበር Google Chrome OS ማያ ገጹን ከመቆለፉ በፊት ተጠቃሚው ስራ ፈትቶ መቆየት ያለበትን ጊዜ ይወክላል።

ርዝመቱ ወደ ዜሮ ሲቀናበር ተጠቃሚው ስራ ሲፈታ Google Chrome OS ማያ ገጹን አይቆልፈውም።

የጊዜ ርዝመቱ እንዳልተቀናበረ ከተተወ ነባሪ የጊዜ ርዝመት ስራ ላይ ይውላል።

ስራ ሲፈታ ማያ ገጹ እንዲቆለፍ የሚመከርበት መንገድ በማንጠልጠል ጊዜ ላይ ማያ ገጽ መቆለፍን ማንቃትና የስራ መፍታት ጊዜው ካለፈ Google Chrome OS እንዲያንጠለጥል ማድረግ ነው። ይህ መመሪያ ስራ ላይ መዋል ያለበት ማያ ገጽ መቆለፍ ከመንጠልጠል ጉልህ ከሆነ ጊዜ በፊት መከሰት ሲኖርበት ወይም ስራ በተፈታበት ጊዜ ማንጠልጠል በጭራሽ ባልተፈለገበት ጊዜ ላይ ብቻ ነው።

የመመሪያ እሴቱ በሚሊሰከንዶች ነው መጠቀስ ያለበት። የእሴቶች ድምር ከስራ ፈት መዘግየቱ ያንሳሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየቶች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameScreenLockDelays
Value TypeREG_MULTI_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)