ይህ መመሪያ ከተዋቀረ እያንዳንዱ ማሳያ
በእያንዳንዱ ዳግም ማስነሳት ጊዜ እና ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገናኝ የመመሪያው እሴት ከተለወጠ በኋላ
ወደተገለጸው አቀማመጥ ይሽከረከራል። ተጠቃሚዎች የማሳያውን ሽክርክሪቱን
ወደ መለያ ከገቡ በኋላ በቅንብሮች ገጽ በኩል ሊለውጡት ይችላሉ፣ ሆኖም ግን
ቅንብራቸው በሚቀጥለው ዳግም ማስነሳት ላይ በመመሪያው እሴት ይሻራል።
ይህ መመሪያ በአንደኛ እና በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ማሳያዎች ይተገበራል።
መመሪያው ካልተዋቀረ ነባሪው እሴት 0 ዲግሪ ነው፣ እና ተጠቃሚው
ሊለውጠው ይችላል። ይህ በሚሆንበት ጊዜ ነባሪው እሴት በዳግም ማስጀመር
ጊዜ ዳግም አይተገበርም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DisplayRotationDefault |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 0 |
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DisplayRotationDefault |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 1 |
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DisplayRotationDefault |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 2 |
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DisplayRotationDefault |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 3 |