የመሣሪያው አስተዳደር አገልግሎት ለመሣሪያ መመሪያ መረጃ የተጠየቀበትን ክፍለ-ጊዜ በሚሊሰክንዶች ያስቀምጣል።
ይህን መመሪያ ማዋቀር ነባሪውን የ3 ሰዓቶች እሴት ይሽራል። ለዚህ መመሪያ የሚሆኑ የሚሠሩ እሴቶች ከ1800000 (30 ደቂቃዎች) እስከ 86400000 (1 ቀን) ባለው ክልል ውስጥ ናቸው። በዚህ ክልል ውስጥ ያልሆኑ ማንኛቸውም እሴቶች ወደ የሚመለከተው ድንበር እንዲጠጋጉ ይደረጋሉ።
ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው Google Chrome OS ነባሪውን የ3 ሰዓቶች እሴት እንዲጠቀም ያደርገዋል።
የመሣሪያ ስርዓቱ የመመሪያ ማሳወቂያዎችን የሚደግፍ ከሆነ የማደሻ መዘግየት ጊዜው (ሁሉንም ነባሪዎች እና የዚህን መመሪያ እሴት ችላ ተብለው) ወደ 24 ሰዓታት እንደሚዋቀር ልብ ይበሉ፤ ይህም የሆነበት ምክንያት የመመሪያ ማሳወቂያዎች መመሪያ በተለወጠ ቁጥር በራስ-ሰር ማደስን እንደሚያስገድድ ስለሚጠበቅ ነው፣ በዚህም ተደጋጋሚ ማደሶች አላስፈላጊ ይሆናሉ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DevicePolicyRefreshRate |
Value Type | REG_DWORD |
Default Value | |
Min Value | 0 |
Max Value | 2000000000 |