አንድ ተጠቃሚ በአንድ የብዝሃ-መገለጫ ክፍለ-ጊዜ ያለውን ባህሪ ይቆጣጠሩ
የተጠቃሚ ባህሪይን በGoogle Chrome OS መሳሪያዎች ላይ ከአንድ በላይ መገለጫ ይቆጣጠሩ።
ይህ መመሪያ ወደ«MultiProfileUserBehaviorUnrestricted» ከተዘጋጀ ተጠቃሚው ከአንድ በላይ መገለጫ ክፍለ ጊዜ ውስጥ አንደኛ ወይም ሁለተኛ ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
ይህ መመሪያ ወደ«MultiProfileUserBehaviorMustBePrimary» ከተዘጋጀ ተጠቃሚው ከአንድ በላይ መገለጫ ክፍለ ጊዜ ውስጥ አንደኛ ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
ይህ መመሪያ ወደ«MultiProfileUserBehaviorNotAllowed» ከተዘጋጀ ተጠቃሚው ከአንድ በላይ መገለጫ ክፍለ ጊዜ ውስጥ መሳተፍ አይችልም።
ይህንን ቀንብር ካዘጋጁ፣ ተጠቃዎች አይለወጡን ወይም ይደመስሱታል።
ተጠቃሚው ከአንድ በላይ መገለጫ ክፍለ ጊዜ ውስጥ በመለያ ገብቶ እያለ ቅንብሩ ከተለወጠ በክፍለ ጊዜው ውስጥ ያሉ ሁሉም ተጠቃሚዎች ያላቸው ቅንብሮች ይፈተሻሉ። ከተጠቃሚዎቹ ውስጥ አንዳቸውም በዚያ ክፍለ ጊዜ ውስጥ የማይፈቀድላቸው ከሆነ ክፍለ ጊዜው ይዘጋል።
መመሪያው ያልተዘጋጀ ከሆነ ነባሪ እሴቱ «MultiProfileUserBehaviorMustBePrimary» በድርጅት ለሚተዳደሩ ተጠቃሚዎች የሚተገበር ሲሆን «MultiProfileUserBehaviorUnrestricted» ደግሞ ለማይተዳደሩ ተጠቃሚዎች ይገበራል።
Supported on: SUPPORTED_WIN7
chromeos.admx