የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ ተደራሽነት ባህሪ ያንቁ።
ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተቀናበረ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳው ሁልጊዜ ይነቃል።
ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተቀናበረ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳው ሁልጊዜ ይሰናከላል።
እርስዎ ይህን መመሪያ ካቀናበሩት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።
ይህ መመሪያ እንዳልተቀናበረ ከተተወ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳው መጀመሪያ ላይ ይሰናከላል ነገር ግን ተጠቃሚው በማንኛውም ጊዜ ሊያነቃው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | VirtualKeyboardEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |