መሣሪያው በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ የሚመጠንበትን መቶኛ ይገልጻል።
ይህ መመሪያ ከተዋቀረ መሣሪያው በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ የሚመጠንበትን መቶኛ ይገልጻል። የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱ ሲመጠን የማያ ገጽ መጥፋት እና የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየቶች መጀመሪያ ላይ ከተዋቀረው የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት ርቀት ለመጠበቅ ይስተካከላሉ።
ይህ መመሪያ ከአልተዋቀረ ነባሪ የመመጠን መለኪያው ስራ ላይ ይውላል።
የመመጠን መለኪያው 100% ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት። በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየቱን ከመደበኛው የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት ያጠረ የሚያደርጉ ዋጋዎች አይፈቀዱም።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | PresentationScreenDimDelayScale |
Value Type | REG_DWORD |
Default Value | |
Min Value | 0 |
Max Value | 2000000000 |