Google Chrome ፋይሎችን ለማውረድ የሚጠቀምበትን ማውጫ ያዋቅራል።
ይህን መመሪያ ካቀናበሩት ተጠቃሚው ማውጫ ቢጠቅስም ባይጠቅስም ወይም ለማውረጃ አካባቢ በየጊዜው እንዲጠየቅ ዕልባቱን ቢያነቃ ባይነቃም Google Chrome የተሰጠውን ማውጫ ብቻ ነው የሚጠቀመው።
ስራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ የተለዋዋጮችን ዝርዝር ለማየት https://www.chromium.org/administrators/policy-list-3/user-data-directory-variables ን ይመልከቱ።
ይህ መመሪያ ሳይቀናበር ከተተወ ነባሪው የማውረጃ ማውጫ ስራ ላይ ይውላል፣ እና ተጠቃሚው ሊለውጠው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | DownloadDirectory |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |