ነባሪ ፍለጋ ሲደረግ ሥራ ላይ የሚውለው የፍለጋ ፕሮግራም ዩአርኤል ይገልጻል። ዩአርኤሉ በፍለጋ ጊዜ ተጠቃሚው ፍለጋ በሚያደርግባቸው ቃላት የሚተካ የ«{searchTerms}» ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል።
የGoogle ፍለጋ ዩአርኤል እንደሚከተለው ሊገለጽ ይችላል፦ '{google:baseURL}search?q={searchTerms}&{google:RLZ}{google:originalQueryForSuggestion}{google:assistedQueryStats}{google:searchFieldtrialParameter}{google:searchClient}{google:sourceId}{google:instantExtendedEnabledParameter}ie={inputEncoding}'
ይህ አማራጭ መዋቀር ያለበት የ«DefaultSearchProviderEnabled» መምሪያ ሲነቃ ነው፣ እና በዚህ ሁኔታ ላይ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DefaultSearchProviderSearchURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |