በፍለጋ አቅራቢው የሚደገፉ የቁምፊ ኮድ ግቤቶችን ይገልጻል። የኮድ ግቤቶች እንደ UTF-8፣ GB2312 እና ISO-8859-1 ያሉ የኮድ ገጽ ስሞች ናቸው። በቀረቡት ቅደም ተከተል ነው የሚሞከሩት።
ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። ባይዋቀር ስራ ላይ የሚውለው ነባሪው UTF-8 ነው።
ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\DefaultSearchProviderEncodings |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |