Google Chrome ላይ የተዋሃደውን የGoogle ትርጉም ያነቃል።
ይህን ቅንብር ካነቁት Google Chrome አግባብ ሲሆን ገጹን ለመተርጎም የሚያዘጋጅ የተዋሃደ የመሣሪያ አሞሌ ያሳያል።
ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች በጭራሽ የትርጉም አሞሌውን አያዩትም።
ይህን ቅንብር ካነቁት ወይም ካሰናከሉት ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።
ይህ ቅንብር እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው ይህን ተግባር ለመጠቀም ወይም ላለመጠቀ ሊወስን ይችላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | TranslateEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |