ለመሣሪያው ስራ ላይ የሚውለውን የሰዓት ቅርጸት ይገልጻል።
ይህ መመሪያ በመግቢያ ገጹ ላይ እና በተጠቃሚ ክፍለ-ጊዜዎች ስራ ላይ የሚውለውን የሰዓት ቅርጸት ያዋቅራል። ተጠቃሚዎች ለመለያቸው የሰዓት ቅርጸቱን ሊሽሩት ይችላሉ።
መመሪያው ወደ እውነት ከተዋቀረ መሣሪያው የ24 ሰዓት ቅርጸት ይጠቀማል። ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የ12 ሰዓት ቅርጸት ይጠቀማል።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ መሣሪያው ወደ ነባሪው የ24 ሰዓት ቅርጸት ይሄዳል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | SystemUse24HourClock |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |