የGoogle Chrome OS መደርደሪያው ራስ-መደበቅ ይቆጣጠሩ።
ይህ መመሪያ ወደ «AlwaysAutoHideShelf» ከተዋቀረ መደርደሪያው ሁልጊዜ በራስ-ይደበቃል።
ይህ መመሪያ ወደ «NeverAutoHideShelf» ከተዋቀረ መደርደሪያው በጭራሽ በራስ-አይደበቅም።
ይህንን መመሪያ ካዋቀሩት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።
መመሪያው እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚዎች መደርደሪያው በራስ-ይደበቅ እንደሆነ ሊመርጡ ይችላሉ።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | ShelfAutoHideBehavior |
Value Type | REG_SZ |
Value | Always |
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | ShelfAutoHideBehavior |
Value Type | REG_SZ |
Value | Never |