ለርቀት መዳረሻ አስተናጋጆች የTalkGadget ቅድመ ቅጥያውን ያዋቅሩ

በሩቅ መዳረሻ አስተናጋጆች ስራ ላይ የሚውል የTalkGadget ቅድመ-ቅጥያውን የሚያዋቅርና ተጠቃሚዎች እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

ከተገለጸ ለTalkGadget ሙሉ የጎራ ስም ለመፍጠር ይህ ቅድመ-ቅጥያ ከTalkGadget ስም መሰረቱ ጋር ይያያዛል። የTalkGadget ጎራ መሠረት ስሙ «.talkgadget.google.com» ነው።

ይህ ቅንብር ከነቃ አስተናጋጆች TalkGadgetን ሲደርሱበት ከነባሪው የጎራ ስም ይልቅ ብጁ የጎራ ስሙን ይጠቀማሉ።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ ነባሪው የTalkGadget ጎራ ስም («chromoting-host.talkgadget.google.com») ለሁሉም አስተናጋጆች ስራ ላይ ይውላል።

የሩቅ መዳረሻ ደንበኞች በዚህ መመሪያ ቅንብር ተፅዕኖ አይደርስባቸውም። TalkGadgetን ለመድረስ ሁልጊዜ «chromoting-client.talkgadget.google.com»ን ይጠቀማሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ለርቀት መዳረሻ አስተናጋጆች የTalkGadget ቅድመ ቅጥያውን ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameRemoteAccessHostTalkGadgetPrefix
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)