በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ የFlash ተሰኪን ይፍቀዱ

የFlash ተሰኪውን እንዲያሄዱ የተፈቀደላቸው ጣቢያዎችን የሚገልጹ የዩአርኤል ስርዓተ ጥለቶችን ዝርዝር እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ፣ የ«DefaultPluginsSetting» መመሪያው የተዋቀረ ከሆነ ከእሱ የመጣ ሁለገብ ነባሪ እሴቱ ለሁሉም ጣቢያዎች ስራ ላይ ይውላል፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅረት ስራ ላይ ይውላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ የFlash ተሰኪን ይፍቀዱ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\PluginsAllowedForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)