ሜትሪክስ ሪፖርት ማድረግን ያንቁ

የስንክል ሪፖርቶችን ጨምሮ የአጠቃቀም ልኬቶች እና የምርመራ ውሂብ ተመልሰው ለGoogle ሪፖርት ይደረጉ እንደሆኑ ይቆጣጠራል። ወደ እውነት ከተዋቀረ Google Chrome OS የአጠቃቀም ልኬቶችን እና የምርመራ ውሂብን ሪፖርት ያደርጋል። ካልተዋቀረ ወይም ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የልኬቶች ሪፖርት እና የምርመራ ውሂብ ሪፖርት ማድረግ ይቆማል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceMetricsReportingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)