ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ እና የChromeOsReleaseChannel መመሪያው ካልተገለጸ የተመዝጋቢው ጎራ ተጠቃሚዎች የመሣሪያው ልቀት ሰርጥ እንዲቀይሩ ይፈቀደላቸዋል። ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ መሣሪያው መጨረሻ ላይ በተዋቀረው ሰርጥ ላይ ይቆለፋል።
በተጠቃሚው የተመረጠው ሰርጥ በChromeOsReleaseChannel መመሪያው ይሻራል፣ ግን የመመሪያ ሰርጡ በመሣሪያው ላይ ከተጫነው ይበልጥ የተረጋጋ ከሆነ ይበልጥ የረጋው የሰርጥ ስሪት በመሣሪያው ላይ ከተጫነው የስሪት የበለጠ ቁጥር ሲደርስ ብቻ ነው ሰርጡ የሚቀየረው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | ChromeOsReleaseChannelDelegated |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |