የGoogle Chrome ራስ-ሙላ ባህሪ እንደ አድራሻ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃ ያሉ ከዚህ በፊት የተከማቹ መረጃዎችን በመጠቀም ተጠቃሚዎች የድር ቅጾች በራስ እንዲያጠናቅቁ ያስችላቸዋል።
ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ራስ-ሙላ ለተጠቃሚዎች የማይደረስ ይሆናል።
ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም እሴት ካላስቀመጡ ራስ-ሙላ በተጠቃሚው ቁጥጥር ስር እንደሆነ ይቀራል። ይሄ የራስ-ሙላ መገለጫዎችን እንዲያዋቅሩ እና እንደ ምርጫቸው ራስ-ሙላን እንዲያበሩ ወይም እንዲያጠፉ ያስችላቸዋል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | AutoFillEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |