በGoogle የተስተናገዱ የስምረት አገልግልቶችን በመጠቀም Google Chrome ውስጥ የውሂብ ስምረትን ያሰናክልና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ያግዳል።
ይህን ቅንብር ካነቁት ተጠቃሚዎች Google Chrome ውስጥ ይህን ቅንብር ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው Google ስምረትን ይጠቀም ወይም አይጠቀም እንዲመርጥ ይገኝለታል።
Google ስምረትን ሙሉ በሙሉ ለማሰናከል የGoogle ስምረትን አገልግሎትን በGoogle አስተዳዳሪ መሥሪያው ውስጥ እንዲያሰናክሉት ይመከራል።
ባህሪው ተመሳሳዩን የደንበኛው ወገን ተግባር ስለሚጋራ የRoamingProfileSupportEnabled መመሪያ ወደ የነቃ የተዋቀረ እንደሆነ ይህ መመሪያ መንቃት የለበትም። በዚህ ሁኔታ ላይ በGoogle የሚስተናገድ ስምረት ሙሉ በሙሉ ይሰናከላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | SyncDisabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |