ይህ መመሪያ በችርቻሮ ሁነታ ብቻ ነው ገባሪ የሚሆነው።
በችርቻሮ ሁነታ ላይ ያሉ መሣሪያዎች ላይ የማያ ገጽ አዳኙ ከመታየቱ በፊት የቆይታ ጊዜውን ይወስናል።
የመመሪያ እሴቱ በሚሊሰከንዶች ነው መገለጽ ያለበት።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DeviceLoginScreenSaverTimeout |
Value Type | REG_DWORD |
Default Value | |
Min Value | 0 |
Max Value | 2000000000 |