Google Chrome OS ተዘግቶ ከተወጣ በኋላ አካባቢያዊ የመለያ ውሂብ ያስቀምጥ እንደሆነ ይለያል። ወደ እውነት ከተዋቀረ ምንም ቋሚ መለያዎች በGoogle Chrome OS ላይ አይቀመጡም፣ እና ተዘግቶ ከተወጣ በኋላ ሁሉም ውሂብ ከተጠቃሚ ክፍለ-ጊዜው ይወገዳል። ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ መሣሪያው (የተመሰጠረው) አካባቢያዊ የተጠቃሚ ውሂቡን ሊያስቀምጥ ይችላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DeviceEphemeralUsersEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |