ወደ እውነት ሲዋቀር ራስ-ሰር ዝማኔዎችን ያሰናክላል።
ይህ ቅንብር ካልተዋቀረ ወይም ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የGoogle Chrome OS መሣሪያዎች በራስ-ሰር ዝማኔዎችን ይፈልጋሉ።
ማስጠንቀቂያ፦ ተጠቃሚዎች የሶፍትዌር ዝማኔዎችን እና ወሳኝ የሆኑ የደህንነት ጥገናዎችን ማግኘት እንዲችሉ ራስ-ዝማኔዎችን እንደነቁ ማቆየት ይመከራል። ራስ-ዝማኔዎችን ማጥፋት ተጠቃሚዎችን አደጋ ውስጥ ሊተዋቸው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DeviceAutoUpdateDisabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |