የፍለጋ አስተያየት ጥቆማዎችን ለማቅረብ ሥራ ላይ የሚውለው የፍለጋ ፕሮግራሙ ዩአርኤሉን ይገልጻል። ዩአርኤሉ በፍለጋ ጊዜ ተጠቃሚው ባስገባቸው ቃላት የሚተካ የ«{searchTerms}» ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል።
ይህ መምሪያ እንደ አማራጭ የቀረበ ነው። ካልተዋቀረ ምንም የጥቆማ ዩአርኤል ሥራ ላይ አይውልም።
በGoogle ጥቆማ ዩአርኤል እንደሚከተለው ሊገለጽ ይችላል፦ '{google:baseURL}complete/search?output=chrome&q={searchTerms}'
ይህ መምሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መምሪያ ሲነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | DefaultSearchProviderSuggestURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |