የነባሪ ፍለጋ አቅራቢው ስም ይገልጻል። ባዶ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ በፍለጋ ዩአርኤሉ የተገለጸው የአስተናጋጅ ስም ስራ ላይ ይውላል።
ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚታሰብበት።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | DefaultSearchProviderName |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |