የተለዋጭ አሳሹ ተፈጻሚ ይግለጹ።
ፕሮግራሙ እንደ ተለዋጭ አሳሽ ስራ ላይ እንዲውል እንዲገልጹ ይፈቅድልዎታል።
ከነቃ በመመሪያው ውስጥ ፍጹም ዱካውን መግለጽ ወይም ከሚከተሉት ተለዋዋጮች ውስጥ አንዱን መጠቀም ይችላሉ፦
${ie} - የInternet Explorer ነባሪ የጭነት ቦታ
HKEY_LOCAL_MACHINE\SOFTWARE\Microsoft\Windows\CurrentVersion\App Paths\IEXPLORE.EXE is used to pick the location of the browser in this case.
${firefox} - የFirefox ነባሪ የጭነት ቦታ
HKEY_LOCAL_MACHINE\SOFTWARE\Microsoft\Windows\CurrentVersion\App Paths\FIREFOX.EXE is used to pick the location of the browser in this case.
${safari} - የSafari ነባሪ የጭነት ቦታ
በዚህ አጋጣሚ የአሳሹ ቦታ ለመምረጥ HKEY_LOCAL_MACHINE\SOFTWARE\Microsoft\Windows\CurrentVersion\App Paths\SAFARI.EXE ስራ ላይ ይውላል።
መመሪያው ካልነቃ ወይም ባዶ ከተተወ ነባሪው ተለዋጭ አሳሽ ስራ ላይ ይውላል፣ ይህም ${ie} ከሆነ የነቃው Internet Explorer ነው የሚሆነው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\3rdparty\Extensions\heildphpnddilhkemkielfhnkaagiabh\policy |
Value Name | alternative_browser_path |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |