የChrome ዱካ

ከተለዋጭ አሳሽ(*) ሲመለሱ የChrome ተፈጻሚ እንዲጀመር እንዲገልጹ ይፈቅድልዎታል።

መመሪያው ነቅቶ ከሆነ ወይም በመመሪያው ውስጥ ፍጹም ዱካውን መግለጽ ይችላሉ ወይም የሚከተለውን ተለዋዋጭ መጠቀም ይችላሉ፦

${chrome} - የChrome ነባሪ የጭነት ቦታ
በዚህ አጋጣሚ የአሳሹ ቦታ ለመምረጥ HKEY_LOCAL_MACHINE\SOFTWARE\Microsoft\Windows\CurrentVersion\App Paths\Chrome.EXE ስራ ላይ ይውላል።

መመሪያው ካልነቃ ወይም ባዶ ከተተወ ነባሪው ተለዋጭ አሳሽ ስራ ላይ ይውላል፣ ይህም ${chrome} ከሆነ የነቃው Chrome ነው የሚሆነው።

*: በአሁኑ ጊዜ Internet Explorer ብቻ ነው በራስ-ሰር ወደ Chrome መመለስ የሚደግፈው።

Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ

የChrome ዱካ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\3rdparty\Extensions\heildphpnddilhkemkielfhnkaagiabh\policy
Value Namechrome_path
Value TypeREG_SZ
Default Value

legacybrowsersupport.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)