የትኛዎቹ ጣቢያዎች ቁልፍ ማመንጨትን እንዳይጠቀሙ የተከለከሉ መሆናቸውን የሚገልጹ የዩአርኤል ስርዓተ ጥለቶች ዝርዝር እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። አንድ የዩአርኤል ስርዓተ ጥለት በ«KeygenAllowedForUrls» ውስጥ ከሆነ ይሄ እነዚህን የተለዩትን ይሽራል።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የ«DefaultKeygenSetting» መመሪያው ከተዋቀረ ሁለገብ ነባሪ እሴቱ ለሁሉም ጣቢያዎች ጥቅም ላይ ይውላል፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅር ጥቅም ላይ ይውላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\KeygenBlockedForUrls |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |